Education Bureau

ተልእኮ

የትምህርት ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ፤ የትምህርት ተቋማትን በፍትሃዊነት በማዳረስና ተገቢ ድጋፍና ክትትል በማድረግ፤ በቴክኖሎጂ የተደገፈ፣ አለማቀፍ ደረጃውን የጠበቀ፣ ብቃትና ጥራቱ የተረጋገጠ አጠቃላይ ትምህርት በተስማሚ ፕሮግራሞች ለከተማዋ ነዋሪ መስጠት፡፡


ራዕይ

በ2017 ውጤታማ የትምህርት ስርአት በማስፈን አለምአቀፍ ተወዳዳሪና ለሃገር ግንባታ ቁልፍ ሚና የሚጫወት ትውልድ ማፍራት፡፡


Core Values

ለለውጥ ዝግጁ ነን፣

ለትምህርት ጥራት ቅድሚያ እንሰጣለን፣

ጥናትና ምርምር የችግሮቻችን መፍቻ ነው፣ 

በእውቀትና በእምነት እንመራለን/እንሠራለን፣

በግልጽነት እናገለግላለን፣

የተጠያቂነት ስርዓትን እናሰፍናለን፣

ለላቀ አገልግሎት እንተጋለን፣ እንሰጣለን

በጋራ መስራት መገለጫችን ነው፣

መልካም ሥነ-ምግባር የዜጎቻችን መለያ ነው፣

Our Location